Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, August 6, 2017

ሴት በአፍሪካ ተራሮች ላይ ፍየል ከመጠበቅ እስከ የፈረንሳይ ትምህርት ሚኒስትርነት



በአፍሪካ ተራሮች ላይ ፍየል ከመጠበቅ እስከ የፈረንሳይ ትምህርት ሚኒስትርነት

………………………….

ይህች ጀግና ሴት ነጃት ቫሉድ ትባላለች ። በአፍሪካዊቷ ሞሮኮ ውስጥ በምትገኝ ናዶር የተባለች መንደር ተወልዳ የልጅነት ጊዜዋን ፍየል በመጠበቅ ያሳለፈች እረኛ ነበረች ።

ሆኖም ዘመንዋ በዚህ እንዲያልቅ አልተፈረደባትም ነበርና በኮንስትራክሽን ሙያ የሚሰራው አባቷ ቤተሰቡን ጠቅልሎ ወደ ፈረንሳይ ሲገባ የነጃትም የእረኝነት ዘመን በዚያው አበቃ ።

……………………….

የትምህርትን ሃሁ በፈረንሳይ የጀመረችው ነጃት ዩኒቨርስቲ ገብታ ስትወጣ በተቀላቀለችው የፈረንሳይ ሶሻሊስት ፓርቲ አማካኝነትም ከትናንሽ ስልጣን ጀምሮ

* የመንግስት ቃል አቀባይ

* የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር

* የሴቶች መብት ሚኒስትር

* የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ሚኒስትር

* እና የመጀመሪያዋ የፈረንሳይ የትምህርት ሚኒስትር የሆነች ጠንካራ ሴት ናት ።​

No comments:

Post a Comment

wanted officials